-
ምሳሌ 19:9አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
9 ሐሰተኛ ምሥክር መቀጣቱ አይቀርም፤
ባወራ ቁጥር የሚዋሽም ይጠፋል።+
-
-
የሐዋርያት ሥራ 5:3አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
3 ጴጥሮስ ግን እንዲህ አለ፦ “ሐናንያ፣ ሰይጣን መንፈስ ቅዱስን እንድትዋሽና+ ከመሬቱ ሽያጭ የተወሰነውን ደብቀህ እንድታስቀር ያደፋፈረህ ለምንድን ነው?
-
-
የሐዋርያት ሥራ 5:5አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
5 ሐናንያ ይህን ቃል ሲሰማ ወደቀና ሞተ። ይህን የሰሙ ሁሉ እጅግ ፈሩ።
-