ኢያሱ 19:1 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 19 ከዚያም ሁለተኛው ዕጣ+ ለስምዖን ይኸውም ለስምዖን+ ነገድ በየቤተሰቡ ወጣ። ርስታቸውም በይሁዳ ርስት መካከል ነበር።+