-
ዘፀአት 40:35አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
35 ደመናው በመገናኛ ድንኳኑ ላይ አርፎ ስለነበርና የይሖዋም ክብር የማደሪያ ድንኳኑን ስለሞላው ሙሴ ወደ መገናኛ ድንኳኑ መግባት አልቻለም ነበር።+
-
-
ሕዝቅኤል 43:5አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
5 መንፈስም አንስቶ ወደ ውስጠኛው ግቢ አመጣኝ፤ እኔም ቤተ መቅደሱ በይሖዋ ክብር ተሞልቶ አየሁ።+
-