-
ሕዝቅኤል 1:12አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
12 እያንዳንዳቸው መንፈሱ ወደመራቸው አቅጣጫ ሁሉ ቀጥ ብለው ወደ ፊት ይሄዱ ነበር።+ በሚሄዱበት ጊዜ አይዞሩም።
-
-
ሕዝቅኤል 10:11አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
11 በሚንቀሳቀሱበት ጊዜ መዞር ሳያስፈልጋቸው በአራቱም አቅጣጫ መሄድ ይችሉ ነበር፤ ምክንያቱም መዞር ሳያስፈልጋቸው ፊታቸው ወደሚያይበት* አቅጣጫ ሁሉ ይሄዱ ነበር።
-