-
ኤርምያስ 16:9አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
9 “የእስራኤል አምላክ፣ የሠራዊት ጌታ ይሖዋ እንዲህ ይላልና፦ ‘በዚህ ስፍራ፣ በእናንተ ዘመን ዓይናችሁ እያየ የሐሴትንና የደስታን ድምፅ እንዲሁም የሙሽራንና የሙሽሪትን ድምፅ አስወግዳለሁ።’+
-
-
ዕንባቆም 1:5አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
5 “ብሔራትን እዩ፣ ደግሞም ልብ በሉ!
-