ኤርምያስ 13:27 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 27 የፈጸምሽው ምንዝር፣+ በፍትወት ማሽካካትሽ፣ጸያፍ* የሆነው ዝሙት አዳሪነትሽ ይገለጣል። አስጸያፊ ምግባርሽንበኮረብቶቹና በሜዳው ላይ አይቼአለሁ።+ ኢየሩሳሌም ሆይ፣ ወዮልሽ! ርኩስ ሆነሽ የምትኖሪው እስከ መቼ ድረስ ነው?”+
27 የፈጸምሽው ምንዝር፣+ በፍትወት ማሽካካትሽ፣ጸያፍ* የሆነው ዝሙት አዳሪነትሽ ይገለጣል። አስጸያፊ ምግባርሽንበኮረብቶቹና በሜዳው ላይ አይቼአለሁ።+ ኢየሩሳሌም ሆይ፣ ወዮልሽ! ርኩስ ሆነሽ የምትኖሪው እስከ መቼ ድረስ ነው?”+