-
ኤርምያስ 46:5አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
5 ‘እንዲህ ተሸብረው ያየኋቸው ለምንድን ነው?
እያፈገፈጉ ነው፤ ተዋጊዎቻቸው ተፍረክርከዋል።
በድንጋጤ እግሬ አውጪኝ ብለዋል፤ ተዋጊዎቻቸው ወደ ኋላ አልተመለከቱም።
በየቦታው ሽብር ነግሦአል’ ይላል ይሖዋ።
-
5 ‘እንዲህ ተሸብረው ያየኋቸው ለምንድን ነው?
እያፈገፈጉ ነው፤ ተዋጊዎቻቸው ተፍረክርከዋል።
በድንጋጤ እግሬ አውጪኝ ብለዋል፤ ተዋጊዎቻቸው ወደ ኋላ አልተመለከቱም።
በየቦታው ሽብር ነግሦአል’ ይላል ይሖዋ።