-
ዘፀአት 23:20አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
20 “በመንገድ ላይ እንዲጠብቅህና ወዳዘጋጀሁት ስፍራ እንዲያመጣህ በፊትህ መልአክ እልካለሁ።+
-
-
ዘፀአት 23:23አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
23 ምክንያቱም መልአኬ በፊትህ ይሄዳል፤ እንዲሁም ወደ አሞራውያን፣ ሂታውያን፣ ፈሪዛውያን፣ ከነአናውያን፣ ሂዋውያንና ኢያቡሳውያን ያመጣሃል፤ እኔም ጠራርጌ አጠፋቸዋለሁ።+
-