ዮሐንስ 12:28 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 28 አባት ሆይ፣ ስምህን አክብረው።” በዚህ ጊዜ “ስሜን አክብሬዋለሁ፤ ደግሞም አከብረዋለሁ”+ የሚል ድምፅ+ ከሰማይ መጣ።