ዘፍጥረት 12:9 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 9 ከዚያ በኋላ አብራም ድንኳኑን ነቅሎ በየቦታው እየሰፈረ ወደ ኔጌብ+ ተጓዘ። ዘፍጥረት 20:1 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 20 አብርሃም ድንኳኑን+ ከዚያ ነቅሎ ወደ ኔጌብ ምድር ሄደ፤ በቃዴስና+ በሹር+ መካከልም መኖር ጀመረ። በጌራራ+ እየኖረ* ሳለ