ዘዳግም 2:10, 11 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 10 (ታላቅና ብዙ እንዲሁም ልክ እንደ ኤናቃውያን ቁመተ ረጃጅም የሆኑት ኤሚማውያን+ ቀደም ሲል በዚያ ይኖሩ ነበር። 11 ረፋይማውያንም+ ልክ እንደ ኤናቃውያን+ ይቆጠሩ ነበር፤ ሞዓባውያንም ኤሚማውያን ብለው ይጠሯቸው ነበር።
10 (ታላቅና ብዙ እንዲሁም ልክ እንደ ኤናቃውያን ቁመተ ረጃጅም የሆኑት ኤሚማውያን+ ቀደም ሲል በዚያ ይኖሩ ነበር። 11 ረፋይማውያንም+ ልክ እንደ ኤናቃውያን+ ይቆጠሩ ነበር፤ ሞዓባውያንም ኤሚማውያን ብለው ይጠሯቸው ነበር።