ዘፍጥረት 35:25 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 25 ከራሔል አገልጋይ ከባላ የወለዳቸው ወንዶች ልጆቹ ዳንና ንፍታሌም ነበሩ። ዘፍጥረት 46:23 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 23 የዳን+ ልጅ* ሁሺም+ ነበር። ዘፍጥረት 49:16 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 16 “ከእስራኤል ነገዶች አንዱ የሆነው ዳን+ በሕዝቡ ላይ ይፈርዳል።+