ዘፍጥረት 46:15 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 15 ሴት ልጁን ዲናን+ ጨምሮ እነዚህ ሊያ በጳዳንአራም ለያዕቆብ የወለደችለት ልጆች ናቸው። በአጠቃላይ ወንዶች ልጆቹና ሴቶች ልጆቹ 33 ነበሩ።*