ዘፍጥረት 25:1, 2 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 25 አብርሃም ኬጡራ የምትባል ሌላ ሚስት አገባ። 2 እሷም ከጊዜ በኋላ ዚምራንን፣ ዮቅሻንን፣ ሚዳንን፣ ምድያምን፣+ ይሽባቅን እና ሹሃን+ ወለደችለት።