ዘኁልቁ 4:5 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 5 ሰፈሩ በሚነሳበት ጊዜ አሮንና ወንዶች ልጆቹ መጥተው ታቦቱን+ የሚከልለውን መጋረጃ+ ያወርዱታል፤ የምሥክሩንም ታቦት በእሱ ይሸፍኑታል። ዕብራውያን 9:3 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 3 ከሁለተኛው መጋረጃ+ በስተ ኋላ ግን ቅድስተ ቅዱሳን የሚባለው የድንኳኑ ክፍል ይገኝ ነበር።+