ኢሳይያስ 6:3 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 3 አንዳቸውም ሌላውን እንዲህ ይሉ ነበር፦ “የሠራዊት ጌታ ይሖዋ ቅዱስ፣ ቅዱስ፣ ቅዱስ ነው።+ መላዋ ምድር በክብሩ ተሞልታለች።”