መዝሙር 81:7 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 7 በጨነቀህ ጊዜ ጠራኸኝ፤ እኔም ታደግኩህ፤+ከነጎድጓዳማው ደመና* መለስኩልህ።+ የመሪባ* ውኃዎች ባሉበት ስፍራ ፈተንኩህ።+ (ሴላ)