ዘዳግም 10:18 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 18 አባት ለሌለው* ልጅና ለመበለት ይፈርዳል፤+ እንዲሁም የባዕድ አገሩን ሰው ይወደዋል፤+ ምግብና ልብስም ይሰጠዋል። መዝሙር 34:6 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 6 ይህ ችግረኛ ተጣራ፤ ይሖዋም ሰማው። ከጭንቀቱ ሁሉ ገላገለው።+