-
ዘኁልቁ 27:21አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
21 እሱም በኡሪም+ አማካኝነት የይሖዋን ፍርድ በሚጠይቅለት በካህኑ በአልዓዛር ፊት ይቆማል። እሱም ሆነ ከእሱ ጋር ያሉት እስራኤላውያን እንዲሁም መላው ማኅበረሰብ በእሱ ትእዛዝ ይወጣሉ፤ በእሱ ትእዛዝ ይገባሉ።”
-
-
ዘዳግም 33:8አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
8 ስለ ሌዊም እንዲህ አለ፦+
በመሪባ ውኃዎች አጠገብ ተጣላኸው፤+
-