ዘፀአት 7:1, 2 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 7 ይሖዋም ሙሴን እንዲህ አለው፦ “እንግዲህ አንተን ለፈርዖን እንደ አምላክ አድርጌሃለሁ፤* የገዛ ወንድምህ አሮን ደግሞ የአንተ ነቢይ ይሆናል።+ 2 አንተም የማዝህን ሁሉ ደግመህ ትናገራለህ፤ ወንድምህ አሮንም ለፈርዖን ይነግረዋል፤ እሱም እስራኤላውያንን ከምድሩ እንዲወጡ ይለቃቸዋል።
7 ይሖዋም ሙሴን እንዲህ አለው፦ “እንግዲህ አንተን ለፈርዖን እንደ አምላክ አድርጌሃለሁ፤* የገዛ ወንድምህ አሮን ደግሞ የአንተ ነቢይ ይሆናል።+ 2 አንተም የማዝህን ሁሉ ደግመህ ትናገራለህ፤ ወንድምህ አሮንም ለፈርዖን ይነግረዋል፤ እሱም እስራኤላውያንን ከምድሩ እንዲወጡ ይለቃቸዋል።