ዘዳግም 33:8, 9 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 8 ስለ ሌዊም እንዲህ አለ፦+ “የአንተ* ቱሚምና ኡሪም+ ለአንተ ታማኝ ለሆነ፣+በማሳህ ለፈተንከው ሰው ይሆናል፤+ በመሪባ ውኃዎች አጠገብ ተጣላኸው፤+ 9 ሰውየው አባቱንና እናቱን በተመለከተ ‘ስለ እነሱ ግድ የለኝም’ አለ። ሌላው ቀርቶ ወንድሞቹን እንኳ አልተቀበለም፤+የገዛ ልጆቹንም ችላ አለ። ቃልህን ታዘዋልና፤ቃል ኪዳንህንም ጠብቀዋል።+
8 ስለ ሌዊም እንዲህ አለ፦+ “የአንተ* ቱሚምና ኡሪም+ ለአንተ ታማኝ ለሆነ፣+በማሳህ ለፈተንከው ሰው ይሆናል፤+ በመሪባ ውኃዎች አጠገብ ተጣላኸው፤+ 9 ሰውየው አባቱንና እናቱን በተመለከተ ‘ስለ እነሱ ግድ የለኝም’ አለ። ሌላው ቀርቶ ወንድሞቹን እንኳ አልተቀበለም፤+የገዛ ልጆቹንም ችላ አለ። ቃልህን ታዘዋልና፤ቃል ኪዳንህንም ጠብቀዋል።+