ዘፀአት 32:9 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 9 ይሖዋም በመቀጠል ሙሴን እንዲህ አለው፦ “ይህ ሕዝብ ግትር* መሆኑን ተመልክቻለሁ።+ ዘፀአት 33:3 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 3 ወተትና ማር ወደምታፈሰው ምድር+ ሂዱ። ሆኖም እናንተ ግትር* ሕዝብ ስለሆናችሁ+ በመንገድ ላይ እንዳላጠፋችሁ+ በመካከላችሁ ሆኜ አብሬያችሁ አልሄድም።”