-
ዘኁልቁ 3:19አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
19 የቀአት ወንዶች ልጆች በየቤተሰባቸው አምራም፣ ይጽሃር፣ ኬብሮንና ዑዚኤል ነበሩ።+
-
-
ዘኁልቁ 3:27አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
27 የአምራማውያን ቤተሰብ፣ የይጽሃራውያን ቤተሰብ፣ የኬብሮናውያን ቤተሰብና የዑዚኤላውያን ቤተሰብ የተገኘው ከቀአት ነበር። የቀአታውያን ቤተሰቦች እነዚህ ነበሩ።+
-