ዘኁልቁ 2:20 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 20 ከእሱም ቀጥሎ የምናሴ+ ነገድ ይስፈር፤ የምናሴ ልጆች አለቃ የፐዳጹር ልጅ ገማልያል+ ነው። ዘኁልቁ 10:23 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 23 የምናሴ ልጆች ነገድ ምድብ አለቃ የፐዳጹር ልጅ ገማልያል+ ነበር።