ዕብራውያን 9:2 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 2 መቅረዙ፣+ ጠረጴዛውና በአምላክ ፊት የቀረበው ኅብስት+ የሚገኙበት የድንኳኑ የመጀመሪያው ክፍል ተሠርቶ ነበር፤ ይህም ቅድስት ይባላል።+