ዘኁልቁ 8:11 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 11 አሮንም ከእስራኤላውያን መካከል ሌዋውያኑን እንደሚወዘወዝ መባ+ አድርጎ በይሖዋ ፊት ያቅርባቸው፤* እነሱም ለይሖዋ የሚቀርበውን አገልግሎት ያከናውናሉ።+