ዘኁልቁ 8:12 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 12 “ከዚያም ሌዋውያኑ በወይፈኖቹ ራስ ላይ እጆቻቸውን ይጭናሉ።+ ይህን ካደረጉ በኋላ ለእነሱ ማስተሰረያ እንዲሆኑ+ አንደኛውን ወይፈን የኃጢአት መባ ሌላኛውን ደግሞ የሚቃጠል መባ አድርገው ለይሖዋ ያቀርባሉ።
12 “ከዚያም ሌዋውያኑ በወይፈኖቹ ራስ ላይ እጆቻቸውን ይጭናሉ።+ ይህን ካደረጉ በኋላ ለእነሱ ማስተሰረያ እንዲሆኑ+ አንደኛውን ወይፈን የኃጢአት መባ ሌላኛውን ደግሞ የሚቃጠል መባ አድርገው ለይሖዋ ያቀርባሉ።