ዘፀአት 16:31 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 31 የእስራኤልም ቤት ምግቡን “መና”* አሉት። እሱም እንደ ድንብላል ዘር ነጭ ሲሆን ጣዕሙም ማር እንደተቀባ ቂጣ ነበር።+