ዘፀአት 23:20, 21 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 20 “በመንገድ ላይ እንዲጠብቅህና ወዳዘጋጀሁት ስፍራ እንዲያመጣህ በፊትህ መልአክ እልካለሁ።+ 21 የሚልህን ስማ፤ ቃሉንም ታዘዝ። መተላለፋችሁን ይቅር ስለማይል+ በእሱ ላይ አታምፁ፤ ምክንያቱም እሱ ስሜን ተሸክሟል። 1 ቆሮንቶስ 10:6 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 6 እነሱ ጎጂ የሆኑ ነገሮችን እንደተመኙ እኛም እንዳንመኝ እነዚህ ነገሮች ለእኛ ምሳሌ ሆነውልናል።+ 1 ቆሮንቶስ 10:10 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 10 በተጨማሪም ከእነሱ አንዳንዶቹ በማጉረምረማቸው+ በአጥፊው እንደጠፉ+ አጉረምራሚዎች አትሁኑ።
20 “በመንገድ ላይ እንዲጠብቅህና ወዳዘጋጀሁት ስፍራ እንዲያመጣህ በፊትህ መልአክ እልካለሁ።+ 21 የሚልህን ስማ፤ ቃሉንም ታዘዝ። መተላለፋችሁን ይቅር ስለማይል+ በእሱ ላይ አታምፁ፤ ምክንያቱም እሱ ስሜን ተሸክሟል።