-
ዘፀአት 4:22አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
22 ፈርዖንንም እንዲህ በለው፦ ‘ይሖዋ እንዲህ ይላል፦ “እስራኤል ልጄ ነው፤ አዎ፣ የበኩር ልጄ ነው።+
-
-
ኢሳይያስ 63:16አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
ስምህም ከጥንት ዘመን ጀምሮ “እኛን የተቤዠ” የሚል ነው።+
-