-
ዘኁልቁ 1:44አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
44 ሙሴ ከአሮንና እያንዳንዳቸው የአባቶቻቸውን ቤት ከሚወክሉት ከ12 የእስራኤል አለቆች ጋር በመሆን የመዘገባቸው እነዚህ ናቸው።
-
-
ዘኁልቁ 1:46አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
46 የተመዘገቡትም ሰዎች ጠቅላላ ቁጥር 603,550 ነበር።+
-