ዘፀአት 23:24 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 24 ለአማልክታቸው አትስገድ፤ ወይም ተታለህ እነሱን አታገልግል፤ የሚያደርጉትን ነገር አታድርግ።+ ከዚህ ይልቅ አውድማቸው፤ የማምለኪያ ዓምዶቻቸውንም ሰባብር።+ 1 ቆሮንቶስ 10:14 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 14 ስለዚህ የተወደዳችሁ ወንድሞቼ፣ ከጣዖት አምልኮ ሽሹ።+