ዘፀአት 20:3, 4 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 3 ከእኔ በቀር* ሌሎች አማልክት አይኑሩህ።+ 4 “በላይ በሰማያት ወይም በታች በምድር አሊያም ከምድር በታች በውኃ ውስጥ ባለ በማንኛውም ነገር አምሳል የተቀረጸን ቅርጽ ወይም የተሠራን ምስል ለራስህ አታድርግ።+
3 ከእኔ በቀር* ሌሎች አማልክት አይኑሩህ።+ 4 “በላይ በሰማያት ወይም በታች በምድር አሊያም ከምድር በታች በውኃ ውስጥ ባለ በማንኛውም ነገር አምሳል የተቀረጸን ቅርጽ ወይም የተሠራን ምስል ለራስህ አታድርግ።+