ምሳሌ 7:1-3 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 7 ልጄ ሆይ፣ ቃሌን ጠብቅ፤ትእዛዛቴንም እንደ ውድ ሀብት ያዝ።+ 2 ትእዛዛቴን ጠብቅ፤ በሕይወትም ትኖራለህ፤+መመሪያዬን* እንደ ዓይንህ ብሌን ጠብቅ። 3 በጣቶችህ ላይ እሰራቸው፤በልብህ ጽላት ላይ ጻፋቸው።+
7 ልጄ ሆይ፣ ቃሌን ጠብቅ፤ትእዛዛቴንም እንደ ውድ ሀብት ያዝ።+ 2 ትእዛዛቴን ጠብቅ፤ በሕይወትም ትኖራለህ፤+መመሪያዬን* እንደ ዓይንህ ብሌን ጠብቅ። 3 በጣቶችህ ላይ እሰራቸው፤በልብህ ጽላት ላይ ጻፋቸው።+