ዘፍጥረት 21:31 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 31 የቦታውን ስም ቤርሳቤህ*+ ብሎ የጠራው በዚህ የተነሳ ነው፤ ምክንያቱም በዚያ ሁለቱ ተማምለዋል። ኢያሱ 19:1-3 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 19 ከዚያም ሁለተኛው ዕጣ+ ለስምዖን ይኸውም ለስምዖን+ ነገድ በየቤተሰቡ ወጣ። ርስታቸውም በይሁዳ ርስት መካከል ነበር።+ 2 ርስታቸውም የሚከተለው ነበር፦ ቤርሳቤህ+ ከሳባ ጋር፣ ሞላዳ፣+ 3 ሃጻርሹአል፣+ ባላህ፣ ኤጼም፣+
19 ከዚያም ሁለተኛው ዕጣ+ ለስምዖን ይኸውም ለስምዖን+ ነገድ በየቤተሰቡ ወጣ። ርስታቸውም በይሁዳ ርስት መካከል ነበር።+ 2 ርስታቸውም የሚከተለው ነበር፦ ቤርሳቤህ+ ከሳባ ጋር፣ ሞላዳ፣+ 3 ሃጻርሹአል፣+ ባላህ፣ ኤጼም፣+