ዘፀአት 6:23 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 23 አሮን የነአሶን+ እህት የሆነችውን የአሚናዳብን ልጅ ኤሊሼባን አገባ። እሷም ናዳብን፣ አቢሁን፣ አልዓዛርን እና ኢታምርን ወለደችለት።+