1 ሳሙኤል 2:10 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 10 ይሖዋ ከእሱ ጋር የሚዋጉትን ያደቃቸዋል፤*+እሱም ከሰማይ ነጎድጓድ ይለቅባቸዋል።+ ይሖዋ እስከ ምድር ዳርቻ ድረስ ይፈርዳል፤+ለንጉሡ ኃይል ይሰጣል፤+የእሱ ቅቡዕ የሆነውንም ቀንዱን* ከፍ ከፍ ያደርጋል።”+ 2 ሳሙኤል 22:14 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 14 ከዚያም ይሖዋ ከሰማይ ያንጎደጉድ ጀመር፤+ልዑሉ አምላክ ድምፁን አሰማ።+
10 ይሖዋ ከእሱ ጋር የሚዋጉትን ያደቃቸዋል፤*+እሱም ከሰማይ ነጎድጓድ ይለቅባቸዋል።+ ይሖዋ እስከ ምድር ዳርቻ ድረስ ይፈርዳል፤+ለንጉሡ ኃይል ይሰጣል፤+የእሱ ቅቡዕ የሆነውንም ቀንዱን* ከፍ ከፍ ያደርጋል።”+