ዘዳግም 13:4 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 4 እናንተ አምላካችሁን ይሖዋን ተከተሉ፤ እሱን ፍሩ፤ ትእዛዛቱን ጠብቁ፤ ቃሉን ስሙ፤ እሱን አገልግሉ፤ እንዲሁም እሱን አጥብቃችሁ ያዙ።+ ዘዳግም 28:2 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 2 የአምላክህን የይሖዋን ቃል ከሰማህ እነዚህ ሁሉ በረከቶች ይወርዱልሃል፤ ተከታትለውም ይደርሱብሃል፦+