-
ዘሌዋውያን 8:12አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
12 በመጨረሻም ከቅብዓት ዘይቱ የተወሰነውን ወስዶ በአሮን ራስ ላይ አፈሰሰው፤ የተቀደሰም ይሆን ዘንድ ቀባው።+
-
-
ዘኁልቁ 17:8አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
8 በማግስቱም ሙሴ ወደ ምሥክሩ ድንኳን ሲገባ የሌዊን ቤት የሚወክለውን የአሮንን በትር አቆጥቁጦ፣ እንቡጥ አውጥቶ፣ አበባ አብቦና የደረሰ የአልሞንድ ፍሬ አፍርቶ አገኘው።
-