1 ሳሙኤል 14:49 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 49 የሳኦል ወንዶች ልጆች ዮናታን፣ ይሽዊ እና ሜልኪሳ+ ነበሩ። እሱም ሁለት ሴቶች ልጆች የነበሩት ሲሆን የትልቋ ስም ሜሮብ፣+ የትንሿ ደግሞ ሜልኮል+ ነበር። 2 ሳሙኤል 6:16 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 16 ይሁንና የይሖዋ ታቦት ወደ ዳዊት ከተማ በመጣ ጊዜ የሳኦል ልጅ ሜልኮል+ በመስኮት ሆና ወደ ታች ተመለከተች፤ እሷም ንጉሥ ዳዊት በይሖዋ ፊት ሲዘልና ሲጨፍር አይታ በልቧ ናቀችው።+
16 ይሁንና የይሖዋ ታቦት ወደ ዳዊት ከተማ በመጣ ጊዜ የሳኦል ልጅ ሜልኮል+ በመስኮት ሆና ወደ ታች ተመለከተች፤ እሷም ንጉሥ ዳዊት በይሖዋ ፊት ሲዘልና ሲጨፍር አይታ በልቧ ናቀችው።+