መዝሙር 89:30 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 30 ልጆቹ ሕጌን ቢተዉ፣ድንጋጌዎቼንም* አክብረው ባይመላለሱ፣ መዝሙር 89:32 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 32 ባለመታዘዛቸው* በበትር እቀጣቸዋለሁ፤+በደል በመፈጸማቸውም እገርፋቸዋለሁ። ኤርምያስ 52:3 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 3 እነዚህ ነገሮች በኢየሩሳሌምና በይሁዳ የተፈጸሙት ከይሖዋ ቁጣ የተነሳ ነው፤ በመጨረሻም ከፊቱ አስወገዳቸው።+ ሴዴቅያስም በባቢሎን ንጉሥ ላይ ዓመፀ።+
30 ልጆቹ ሕጌን ቢተዉ፣ድንጋጌዎቼንም* አክብረው ባይመላለሱ፣ መዝሙር 89:32 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 32 ባለመታዘዛቸው* በበትር እቀጣቸዋለሁ፤+በደል በመፈጸማቸውም እገርፋቸዋለሁ። ኤርምያስ 52:3 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 3 እነዚህ ነገሮች በኢየሩሳሌምና በይሁዳ የተፈጸሙት ከይሖዋ ቁጣ የተነሳ ነው፤ በመጨረሻም ከፊቱ አስወገዳቸው።+ ሴዴቅያስም በባቢሎን ንጉሥ ላይ ዓመፀ።+