-
መዝሙር 18:20-24አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
21 የይሖዋን መንገድ ጠብቄአለሁና፤
አምላኬን በመተው ክፉ ድርጊት አልፈጸምኩም።
22 ፍርዱ ሁሉ በፊቴ ነው፤
ደንቦቹን ቸል አልልም።
-
-
መዝሙር 24:3, 4አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
3 ወደ ይሖዋ ተራራ መውጣት የሚችል ማን ነው?+
በቅዱስ ስፍራውስ ሊቆም የሚችል ማን ነው?
-