2 ነገሥት 8:7, 8 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 7 የሶርያ ንጉሥ ቤንሃዳድ+ ታሞ ሳለ ኤልሳዕ ወደ ደማስቆ+ መጣ። በመሆኑም “የእውነተኛው አምላክ ሰው+ ወደዚህ መጥቷል” ተብሎ ተነገረው። 8 በዚህ ጊዜ ንጉሡ ሃዛኤልን+ “ስጦታ ይዘህ ወደ እውነተኛው አምላክ ሰው+ ሂድ። በእሱም አማካኝነት ይሖዋን ‘ከዚህ በሽታ እድናለሁ?’ ብለህ ጠይቀው” አለው። አሞጽ 1:4 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 4 በመሆኑም በሃዛኤል+ ቤት ላይ እሳት እሰዳለሁ፤የቤንሃዳድንም የማይደፈሩ ማማዎች ይበላል።+
7 የሶርያ ንጉሥ ቤንሃዳድ+ ታሞ ሳለ ኤልሳዕ ወደ ደማስቆ+ መጣ። በመሆኑም “የእውነተኛው አምላክ ሰው+ ወደዚህ መጥቷል” ተብሎ ተነገረው። 8 በዚህ ጊዜ ንጉሡ ሃዛኤልን+ “ስጦታ ይዘህ ወደ እውነተኛው አምላክ ሰው+ ሂድ። በእሱም አማካኝነት ይሖዋን ‘ከዚህ በሽታ እድናለሁ?’ ብለህ ጠይቀው” አለው።