-
1 ዜና መዋዕል 6:53አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
53 የአኪጡብ ልጅ ሳዶቅ፣+ የሳዶቅ ልጅ አኪማዓስ።
-
-
1 ዜና መዋዕል 12:28አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
28 በተጨማሪም ሳዶቅ+ የተባለው ኃያልና ደፋር ወጣት ከአባቶቹ ቤት ከተውጣጡ 22 አለቆች ጋር መጣ።
-
-
1 ዜና መዋዕል 24:3አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
3 ዳዊት፣ ከአልዓዛር ወንዶች ልጆች አንዱ ከሆነው ከሳዶቅ+ እንዲሁም ከኢታምር ወንዶች ልጆች አንዱ ከሆነው ከአሂሜሌክ ጋር ሆኖ የአሮንን ዘሮች በተሰጣቸው የአገልግሎት ኃላፊነት መሠረት መደባቸው።
-