2 ነገሥት 15:1, 2 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 15 የእስራኤል ንጉሥ ኢዮርብዓም* በነገሠ በ27ኛው ዓመት የይሁዳ ንጉሥ የአሜስያስ+ ልጅ አዛርያስ*+ ነገሠ።+ 2 እሱም በነገሠ ጊዜ ዕድሜው 16 ዓመት ነበር፤ በኢየሩሳሌምም ሆኖ ለ52 ዓመት ገዛ። እናቱ ይኮልያ የተባለች የኢየሩሳሌም ተወላጅ ነበረች።
15 የእስራኤል ንጉሥ ኢዮርብዓም* በነገሠ በ27ኛው ዓመት የይሁዳ ንጉሥ የአሜስያስ+ ልጅ አዛርያስ*+ ነገሠ።+ 2 እሱም በነገሠ ጊዜ ዕድሜው 16 ዓመት ነበር፤ በኢየሩሳሌምም ሆኖ ለ52 ዓመት ገዛ። እናቱ ይኮልያ የተባለች የኢየሩሳሌም ተወላጅ ነበረች።