2 ዜና መዋዕል 27:7 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 7 የቀረው የኢዮዓታም ታሪክ፣ ያካሄዳቸው ጦርነቶችና የተከተለው መንገድ ሁሉ በእስራኤልና በይሁዳ ነገሥታት መጽሐፍ ውስጥ ተጽፈዋል።+ ማቴዎስ 1:9 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 9 ዖዝያ ኢዮዓታምን ወለደ፤+ኢዮዓታም አካዝን ወለደ፤+አካዝ ሕዝቅያስን ወለደ፤+