2 ዜና መዋዕል 33:22, 23 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 22 እሱም አባቱ ምናሴ እንዳደረገው በይሖዋ ፊት መጥፎ ነገር አደረገ፤+ አምዖን አባቱ ምናሴ ለሠራቸው የተቀረጹ ምስሎች ሁሉ ሠዋ፤+ ያገለግላቸውም ነበር። 23 ይሁንና አባቱ ምናሴ ራሱን እንዳዋረደ፣+ በይሖዋ ፊት ራሱን አላዋረደም፤+ ይልቁንም በበደል ላይ በደል እየጨመረ ሄደ።
22 እሱም አባቱ ምናሴ እንዳደረገው በይሖዋ ፊት መጥፎ ነገር አደረገ፤+ አምዖን አባቱ ምናሴ ለሠራቸው የተቀረጹ ምስሎች ሁሉ ሠዋ፤+ ያገለግላቸውም ነበር። 23 ይሁንና አባቱ ምናሴ ራሱን እንዳዋረደ፣+ በይሖዋ ፊት ራሱን አላዋረደም፤+ ይልቁንም በበደል ላይ በደል እየጨመረ ሄደ።