2 ነገሥት 25:22 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 22 የባቢሎን ንጉሥ ናቡከደነጾር በይሁዳ ምድር በተዋቸው ሰዎች ላይ የሳፋን+ ልጅ፣ የአኪቃም+ ልጅ የሆነውን ጎዶልያስን+ አለቃ አድርጎ ሾመው።+ ኤርምያስ 26:24 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 24 ይሁንና የሳፋን+ ልጅ አኪቃም+ ኤርምያስን ረዳው፤ በመሆኑም ኤርምያስ እንዲገደል ለሕዝቡ አልተሰጠም።+