ዘሌዋውያን 25:23 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 23 “‘ምድሪቱ የእኔ ስለሆነች+ መሬት ለዘለቄታው መሸጥ አይኖርበትም።+ ምክንያቱም እናንተ በእኔ አመለካከት የባዕድ አገር ሰዎችና ሰፋሪዎች ናችሁ።+ ዕብራውያን 11:13 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 13 እነዚህ ሁሉ የተስፋውን ቃል ፍጻሜ ባያዩም እምነታቸውን እንደጠበቁ ሞቱ፤+ ሆኖም ከሩቅ አይተው በደስታ ተቀበሉት፤+ በምድሩም ላይ እንግዶችና ጊዜያዊ ነዋሪዎች መሆናቸውን በይፋ ተናገሩ።
13 እነዚህ ሁሉ የተስፋውን ቃል ፍጻሜ ባያዩም እምነታቸውን እንደጠበቁ ሞቱ፤+ ሆኖም ከሩቅ አይተው በደስታ ተቀበሉት፤+ በምድሩም ላይ እንግዶችና ጊዜያዊ ነዋሪዎች መሆናቸውን በይፋ ተናገሩ።