2 ሳሙኤል 13:32 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 32 ሆኖም የዳዊት ወንድም የሺምአህ+ ልጅ የሆነው ኢዮናዳብ+ እንዲህ አለ፦ “ጌታዬ ወጣቶቹን የንጉሡን ወንዶች ልጆች በሙሉ እንደገደሏቸው አድርጎ አያስብ፤ ምክንያቱም የሞተው አምኖን ብቻ ነው።+ ይህም በአቢሴሎም ትእዛዝ የተፈጸመ ነው፤ እሱ፣ አምኖን እህቱን+ ትዕማርን+ ካስነወረበት ቀን አንስቶ ይህን ነገር ለማድረግ ወስኖ ነበር።+
32 ሆኖም የዳዊት ወንድም የሺምአህ+ ልጅ የሆነው ኢዮናዳብ+ እንዲህ አለ፦ “ጌታዬ ወጣቶቹን የንጉሡን ወንዶች ልጆች በሙሉ እንደገደሏቸው አድርጎ አያስብ፤ ምክንያቱም የሞተው አምኖን ብቻ ነው።+ ይህም በአቢሴሎም ትእዛዝ የተፈጸመ ነው፤ እሱ፣ አምኖን እህቱን+ ትዕማርን+ ካስነወረበት ቀን አንስቶ ይህን ነገር ለማድረግ ወስኖ ነበር።+